Commercial Bank of Ethiopia Nifas Silk District List
ማስታወቂያ ለጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Trainee) አመልካቾች በሙሉ፡-================================
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባወጣው የጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Trainee) ክፍት የሥራ መደብ አመልክታችሁ የጽሁፍ ፈተና ስትጠባበቁ ለነበራችሁ አመልካቾች ስም ዝርዝራችሁ ይፋ ተደርጓል፡፡
ባንኩ መስፈርቱን ላሟላቹሁ እና የመመረቂያ ነጥባችሁ 3.25 እና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ አመልካቾች የስም ዝርዝራችሁ፣ የመፈተኛ ቦታ እና ሰዓት ተገልጿል፡፡
ለፈተና በምትመጡበት ሰዓት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ያለባችሁ ሲሆን ወደ ፈተና ስትመጡ ስልከ ይዞ መግባት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡
የስም ዝርዝር፣ የመፈተኛ ቦታ እና ሰዓት ከዚህ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ አማካኝነት ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
0 Comments